ብልፅግናን ለማሳካት የጀመርነው ወርቃማ ተግባር ልክ እንደ ንጋት ብርሃን ነው። ገና ሲነጋ የምናየው ወጋገን እንጂ የፀሃይ ብርሃኑን ሙሉ በሙሉ አይደለም። ሙሉ ፀሀይ ሰዓቷን ጠብቃ ስለሆ የምትወጣው። አሁንም የሀገራችንን ብልፅግና ለማሳካት ያየነውን የስኬት ወጋገን፣ በሁሉም ዘርፍ ያየነው የብርሃን ፍንጣቂ የንጋት ወጋገን የመሰለውን ስኬት ሙሉ ብርሃን ለማድረግ የሁሉንም ትጋት የሚጠይቅ ስለሆነ ሁላችንም በተሰማራንበት እንትጋ።

መልካም ቀን ይሁንለዎ!
@kolfe prosperity party – ብልፅግና

Published by Admin

This site is created to strengthen the information flow between our residents and the government. Kolfe woreda 6 is located in Kolfe keranio subcity, Addis Ababa, Ethiopia.

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started