ወንድማማችነት እና እህትማማችነትን በማጠናቀር ጽንፈኛነትን በመታገል የኢትዮጵያን ብልፅግና እናረጋግጣለን!! እኛ ኢትዮጵያን እንደ ድር እና ማግ የተሳሰረ እና የተሰናሰነ ማንነት ያለን ህዝቦች ነን ።ይህንም ሀገራችን የብዝሃ ማንነት፣ሃይማኖት እና ባህልን ባለቤት መሆኗ የሚታወቅ ሀቅ ነው። አባቶቻችን በአድዋ እና ካራ ማራ ላይ በዘመኑ የነበሩ ልዩነቶችን ወደ ጎን በመተው ለጋራ አላማ እና ለሀገር ነፃነት ሲሉ በጋራ መስዋዕትነት ከፍለው ሀገርContinue reading
Category Archives: Uncategorized
የሁላችንም ቤት የሆነችው ውቧ አዲስ አበባ በጥምቀት በዓል አከባበር ትሞሸራለች!
“በህብር ወደ ብልፅግና”
የኢትዮጵያ ውበት ተመልካች አጥቶ ገረጣ እንጂ አልሞተም፡፡ አቧራ ተጭኖት ደበዘዘ እንጂ ከነጭራሹ አልጠፋም፡፡
“ከእዳ ወደ ምንዳ”የአባላት ስልጠና
ለህዝባችን ቃል የገባነውን በተግባር እየተረጎምን የበለፀገች ኢትዮጵያን እውን እናደርጋለን!!
ብሔራዊነት ለሁሉም እኩል ዕድል ይሰጣል!!
ድጋፍና ክትትል
ጠንካራ ፓርቲን በመፍጠር የሴቶች እና የዜጎች ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የውስጠ ፓርቲ ስራዎች ተቋማዊ ሆነው እንዲቀጥሉ ለማድረግ ሴቶች አይተኬ ሚናን እየተጫወቱ ይገኛሉ። ሴቶች በበርካታ የልማት እና ማህበራዊ ተግባራት ላይ ግንባር ቀደም ተሳታፊ መሆናቸው የሚታወቅ ሲሆን በዛሬው ዕለት የብልፅግና ፓርቲ ኮ/ቀ/ክ/ከተማ ቅ/ፅ/ቤት ሴት ሊግ አስተባባሪ ወ/ሮ ያለምወርቅ ዳኘው በተገኙበት በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 6 ብልፅግና ፓርቲ ሴት ሊግ እየተከናወኑ ያሉContinue reading “ድጋፍና ክትትል”
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ማብራሪያ
“የምንወረው የለም፤ የምንወጋው የለም፣ ግን በጥያቄው አናፍርም። ምክንያቱም የልጆቻችንን ሕይወት መታደግ ስላለብን።” የጠሚሩምላሾች