ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አንድነት ድርጅት እስከ ህብረት

ቀደም ሲል የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ያሁኑ የአፍሪካ ህብረት የተመሰረተው በኢትዮጵያ ሲሆን የተቋሙ መቀመጫም የሆነው በመዲናችን አዲስ አበባ ነው፡፡የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የመጀመሪያው መሪ የሆኑት ቀዳማዊ ሃይለስላሴ መሆናቸውን በታሪክ ሰፍሮ እናገኘዋለን። ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አባል እንደመሆኗም በአፍሪካ አንድነት ድርጅት ለአፍሪካ ነጻነት ድምጽ በመሆን ከፍተኛ አስተዋጽኦ ስታደርግ መቆየቷ በበርካታ አፍሪካዊያን ምሁራኖች አንደበት ሲገለጽ ቆይቷል፤ወደፊትም ይህ እውነታ ለትውልድContinue reading “ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አንድነት ድርጅት እስከ ህብረት”

አዲስ የአፍሪካ የተስፋ ፀዳል!

ፓን-አፍሪካኒዝም ቀደምት የአፍሪካ አባቶች የጀመሩት ቀኝ ገዥዎች ባሰመሩልን የግዛት መስመር ተከፋፍለን ብዙ ትንንሽ ፤ደካማ እና ድሃ ሃገራት ሆነን ሃብታችንን ፤ጉልበታችንን እና እውቀታችንን ከምናባክንና ከምንበዘበዝ ፤ አንድ ታላቅ አፍሪካዊ ህዝብ ሆነን ራሳችንንም ህዝባችንንም ታላቅ እናድርግ ፤ የራሳችንምም ሃብት በራሳችን እንጠቀም፤ ከኛ አልፎ ለአለም የሚበቃ የተትረፈረፈ የተፈጥሮ ሃብት አለን የሚል ሩቅ ተሻጋሪ አስተሳሰብ ነው፡፡ይህ ብዙዎችን ከየአቅጣጫው ያሰባሰበናContinue reading “አዲስ የአፍሪካ የተስፋ ፀዳል!”

‹‹በኢትዮጵያ የሚካሄደው የመሪዎች ጉባኤ የአፍሪካውያንን አንድነትና ወንድማማችነት ያረጋገጠ ነው›› –

ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር 35ኛው የአፍሪካ መሪዎች ጉባዔ በኢትዮጵያ መዲና መካሄድ የአፍሪካውያንን አንድነትና ወንድማማችነት ያረጋገጠ ነው ሲሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ ገለጹ። የአፍሪካውያን አንድነት ለአገራዊና አህጉራዊ ጠላቶች ትልቅ መልዕክት አስተላልፏል። ዶክተር ቢቂላ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ 35ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔContinue reading “‹‹በኢትዮጵያ የሚካሄደው የመሪዎች ጉባኤ የአፍሪካውያንን አንድነትና ወንድማማችነት ያረጋገጠ ነው›› –”

After Three Years, What is New in Addis?

By Maraki AyalewAs we are a few days away from the 35th summit of AU (Head of States and Governments), it is necessary to shed light on how the host city, Addis Ababa is different this time. After three years of pause, due to covid-19 Addis Ababa, Addis for short is ready to host theContinue reading “After Three Years, What is New in Addis?”

አፍሪካዊያን ለኢትዮጵያ ያላቸውን ክብር ያሳዩበት ጉባኤ…

/በሚራክል እውነቱ/ ዛሬ አድገዋል እያልን የምንጠራቸው ሀገራት እዚህ ለመድረሳቸው ዋና ተዋናዮች ዜጎቻቸው ናቸው፡፡ ሀገር እንድትለማም ሆነ እንድትቆረቁዝ የዜጎች እጅ መኖሩ አይቀሬ እውነታ ነው፡፡በጨለማ ውስጥ ከሚታየው ብርሃን ጋር ለመድረስ ህልም ያላቸው ዜጎች ሌት ተቀን ተፍጨርጭረው ድካማቸውን ከቁብ ሳይቆጥሩ በመስራታቸው ከራሳቸው አልፈው ለሀገር ባለውለታ መሆን ችለዋል፡፡ ኢትዮጵያ አነሰም በዛ አሁን ለደረሰችበት ደረጃ መድረስ የዜጎች አሻራ ስለመኖሩ አያጠራጥርም፡፡ምንምContinue reading “አፍሪካዊያን ለኢትዮጵያ ያላቸውን ክብር ያሳዩበት ጉባኤ…”

ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ ተግባራት ተከናውኗል።

ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ ተግባራት ተከናውኗል።20/05/2014ዓ.ምኮልፌ ወረዳ 6 ብልጽግና ሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የ6 ወር የፓርቲ እና የመንግስት ስራ አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት እየተደረገ ነው።በክፍለ ከተማው አጠቃላይ የተሰሩ የፓርቲ እና የመንግስት ስራዎች ከእቅድ አንጻር አፈጻጸማቸው ተቀምጧል። ለአገልግሎት አሰጣጥ መሻሻል ማነቆ የሆኑ ጉዳዮች ውስብስብ በመሆናቸው በተለመደው መንገድ ሳይሆን በእዉቀትና በመረጃ ላይ የተመሰረተ መልኩ ሊፈታContinue reading “ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ ተግባራት ተከናውኗል።”

Design a site like this with WordPress.com
Get started