/በሚራክል እውነቱ/ በለውጦች መካከል ሰላማችንን ሊያደበዝዙ፣የብልጽግና ጉዟችንን ሊያደናቅፉ የሚችሉ አጋጣሚዎች በየጊዜው ሊፈጠሩ ይችላሉ፡፡ በሁሉም የአገራችን አካባቢዎች የሰላምን አየር ከመተንፈስ ይልቅ ለዘመናት በፍቅር፣ በአንድነት እና በወንድማማችነት የኖረውን ህዝብ ኢላማቸው በማድረግ፤ በህዝብ ጭንብል የራሳቸው ክብርና ዝና ለማግኘት ሲሉ ምክንያት እየፈለጉ አንዱን ብሔር በሌላኛው ላይ ለማስነሳት መሞከር፣በህዝቦች ዘንድ መጠራጠር እንዲፈጠር ማድረግ፣ ፀብ አጫሪ ንግግሮችን መናገር፣አሳሳች ፅሁፎችን መፃፍ፣ትክክለኛ ያልሆኑContinue reading “ራስን ትናንት ላይ ቸክሎ እንዴት ወደፊት መሻገር ይቻላል?”
Category Archives: Uncategorized
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ብልፅግና ፓርቲ መልካም የስቅለት በአል እንዲሆንላችሁ ይመኛል።መልካም በአል!! #GoodFriday
ስለአገር ሲባል በወንድማማችነት ስሜት ነጋችንን አብረን እናቅና!
በዜማ ያሬድ ብዙዎቻችን ስለዛሬ ለመናገር ስናስብ ትናንት የመጣንበትን መንገድ በሚዛን ከመመልከት ይልቅ ወደየራሳችን ፍላጎት በማስጠጋት የፖለቲካ ቀመራችንን እንዳያዛባው አድርገን እንጠቀምበታለን፡፡ ትናንትን እንደየሁኔታው በመቀበል ለዛሬ መማሪያነት ያለፈ ዋጋ እንደሌለው ከማሰብ ይልቅ ዛሬያችንን እንዲያበላሽብን ነጋችንንም እንዲያጨልምብን እናደርጋለን፡፡ በአገራችን ባለፉት ዓመታት የተዘራው የሃሰት ትርክት ፍሬ አፍርቶ እርስ በእርስ መጠራጠር ውስጥ እንደከተተን፤ አንዳችን ለሌላችን እድል ከመሆን ይልቅ ስጋት እንደሆንንContinue reading “ስለአገር ሲባል በወንድማማችነት ስሜት ነጋችንን አብረን እናቅና!”
እኔነትን አፍርሰን እኛነትን!!
#Ethiopia|| #ኢትዮጵያውያን ዕጣ ፈንታችንና ህልውነችን ያልተነጣጠለና የተሳሰረ በመሆኑ አብሮነት መተባበርና አንድነት ለየትኛውም ፈተናዎች የመውጫ ቁልፉ ነው፡፡የጋራ ታሪካችን ጋራ ጉዟችን የሚያሳየው ስንተባበር ጠንካራና የማንደፈር ብቻ ሳይሆን ታላላቅ ገድሎችን መፈፀም የምንችል ብርቱ ህዝቦች መሆናችንን ነው፡፡ ኢትዮጵያ ማደግ መለወጥ መበልፀግ ትፈልጋለች፡፤ ይህ የህዝቦቿ የጋራ ፅኑ ፍላጎት ነው፡፡ ለማደግ ደግሞ አቅማችንን መሰብሰብ ፤አንዳችን ጋር ያለውን ተነፃፃሪ አቅም ፤ሌላችን ጋርContinue reading “እኔነትን አፍርሰን እኛነትን!!”
በአንድ አገር ውስጥ አንድ ዓይነት አስተሳሰብ ኖሮም አያውቅም፤ሊኖርም አይችልም። ስለሆነም በሁሉም ነገር መግባባት ከቶም አይቻልም፤ምክንያቱም እያንዳንዱ ሰው የራሱ ምልከታና ግምት አለውና።
#Ethiopia || ሆኖም ግን ልዩነቶቻችንን ወደ ጎን በማድረግ እንደ አገር ለድርድር በማይቀርቡ ወሳኝ አገራዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ መክረን ለአገር ቀጣይ ሰላም፣ልማትና ብልጽግና ደጀንነታችንን ልናሳይ ይገባል። በመስቀል አደባባይ የአዲስ መንግሥት ምስረታና በዓለ ሲመት ወቅት ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ባደረጉት ንግግር፤ በአገሪቱ የፖለቲካ ኃይሎች መካከል መግባባትን ለመፍጠር ሁሉን አካታች ውይይት ይካሄዳል ሲሉ ተደምጠዋል። ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ርContinue reading “በአንድ አገር ውስጥ አንድ ዓይነት አስተሳሰብ ኖሮም አያውቅም፤ሊኖርም አይችልም። ስለሆነም በሁሉም ነገር መግባባት ከቶም አይቻልም፤ምክንያቱም እያንዳንዱ ሰው የራሱ ምልከታና ግምት አለውና።”
በመደመር መንገድ/ በብልጽግናችን ጉዞ ውስጥ ለጽንፈኝነት የሚሆን ቦታ አይኖርም!
በአብዲ ኬ ብልጽግና የሚመራበት እሳቤ ማለትም መደመር ወደ ኋላ የሚተወው አካል/ሃሳብ የለም፤ መነሻውም፡- ዛሬ ያሉንን ሐሳቦች፣ ገንዘቦች፣ ዕውቀቶች፣ የተለያዩ ኃይሎች ያላቸውን አቅም ወዘተ መሰብሰብ ነው፡፡ በዚህ እሳቤ የሚቃኘው የብልጽግና የፖለቲካ ፕሮግራም ደግሞ ከሁለቱም ጽንፎች የራቀ ሚዛን ጠብቆ የሚጓዝ የመሃል ፖለቲካ (ሴንተሪዝም)*ን ነው የሚያራምደው፡፡ የጽንፍ አካሄድ ደግሞ በፍጹም ከዚህ እሳቤ የተለየ ወይም የሚቃረን ነው፡፡ በዚህ ምክንያትContinue reading “በመደመር መንገድ/ በብልጽግናችን ጉዞ ውስጥ ለጽንፈኝነት የሚሆን ቦታ አይኖርም!”
ህዝብ ያነሳቸው ቅሬታዎች በፓርቲው ጠንካራ ክትትል መፍትሔ ያገኛሉ፤
/በሚራክል እውነቱ/ የብልግጽና ፓርቲ በአገር አቀፍ ደረጃ ከህብረተሰቡ ጋር ባደረገው የውይይት መድረኮች በርካታ ችግሮች ተነስተዋል።ህብረተሰቡ በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴው ለስራ እንቅፋት ሆነዋል ብሎ ያመነባቸውን ጉዳዮች በሙሉ ለነገ ሳያሳድር በውይይት መድረኩ አንስቷል። በፓርቲውና በመንግሥት ትኩረት ይሻሉ፣ ፈጣን ምላሽ ሊሰጣቸው ይገባል ያላቸውን ጉዳዮች ሁሉ አንድም ሳያስቀር በነፃነት ማንሳት ብቻ ሳይሆን ፈጣን ምላሽ ከመንግስት ማግኘት እንደሚፈልግም ህዝቡ አጽንኦት ሰጥቶContinue reading “ህዝብ ያነሳቸው ቅሬታዎች በፓርቲው ጠንካራ ክትትል መፍትሔ ያገኛሉ፤”
ኢትዮጵያውያንን ለማንበርከክ የተቀረጸው የአሜሪካ ረቂቅ ሕግ
#cancelHR6600 ኢትዮጵያ በለውጥ ሐዲድ ውስጥ የምትገኝ አገር ነች፡፡ ዜጎቿ ነገን አስበው ዛሬ ላይ እየተጉ ይገኛሉ፡፡ በኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ለውጥ ንዴት ውስጥ የገቡ አካላት ደግሞ ለውጡን ለማደናቀፍ አያሌ ማስፈራሪያዎችንና ዛቻዎችን እንዲሁም ማዕቀቦችን እንጥላለን ሲሉ ይደመጣሉ፡፡ ኢትዮጵያ ትናንትን አልፋ ዛሬ ላይ የደረሰችው በምዕራባዊያን ቀቢጸ ተስፋ ሳይሆን አገር ወዳድ ኢትዮጵያን በከፈሉት መስዋዕትነት መሆኑ ሊረሳ አይገባውም፡፡ ዛሬን ተሻግረን ነገ ላይContinue reading “ኢትዮጵያውያንን ለማንበርከክ የተቀረጸው የአሜሪካ ረቂቅ ሕግ”
ዛሬ ህዝብ የምናወያየው ለጠቅላላ እውቀት ወይንም ተወያይተዋል ለመባል አይደለም፤በተጨባጭ የእቅድ ግብዓት ለማድረግ ነው
የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ አደም ፋራህ በአዲስ አበባ ደረጃ እየተካሄደ ባለው የህዝብ ውይይት መክፈቻ ወቅት ከተናገሩት የተወሰደ፡- ዛሬ ህዝብ የምናወያየው ለጠቅላላ እውቀት ወይንም ተወያይተዋል ለመባል አይደለም፤በተጨባጭ የእቅድ ግብዓት ለማድረግ ነው፤ የአዲስ አበባ ሕዝብ ከ1997አንስቶ በሀገራችን ዴሞክራሲ እንዲዳብር ሁሉን አቀፍ ትግል በማድረግ እንዲሁም በሁለት ሺ አስራ ሶስት ዓ.ም በነቂስ ወጥቶ በመመረጥ የበኩሉንContinue reading “ዛሬ ህዝብ የምናወያየው ለጠቅላላ እውቀት ወይንም ተወያይተዋል ለመባል አይደለም፤በተጨባጭ የእቅድ ግብዓት ለማድረግ ነው”
የብልጽግና ፓርቲ የመጀመርያው ጉባኤ የአቋም መግለጫ ሙሉ ቃል
Ethiopia | ከፈተና ወደ ልዕልና የብልጽግና ፓርቲ የመጀመርያው ጉባኤ የአቋም መግለጫፈተናዎችን ተሻግረን የኢትዮጵያን ልዕልና ማብሰር እንደምንችል በመተማመን ቅድመ ጉባኤ ጥልቀት ያለው ውይይት በአዳማ አደርገናል፡፡ ከየካቲት 28 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መጋቢት 3 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ሲከናወን የቆየው የመጀመርያው የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ በስኬት ተጀምሮ በስኬት መጠናቀቁ ወትሮም ቢሆን ገና ከጅምሩ አቅዶ መፈጸም ጀምሮ መጨረስContinue reading “የብልጽግና ፓርቲ የመጀመርያው ጉባኤ የአቋም መግለጫ ሙሉ ቃል”