“በዋጋ ጭማሪና በኑሮ ውድነት ላይ ያለውን ጫና ለመቀነስ የምግብ ፍጆታዎች ላይ ልዩ ትኩረት ሰጥተን እየሰራን እንገኛለን።” የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ

በተለይም በከተማ አስተዳደራችን ውስጥ በመንግስት ድጎማ እየተሰራጨ ያለውን የምግብ ዘይትና ዳቦ በተመለከተ ልዩ ትኩረት ሰጥተናል። የምግብ ዘይት በህገወጥ ክምችት የተገኘውንም ጨምሮ በተለያዩ አቅራቢዎችም እንዲቀርብ በማድረግ ለጊዜው ከ2 ሚሊዮን ሊትር በላይ ዘይት እያሰራጨን እንገኛለን፡፡በመሆኑም የከተማችን ነዋሪ በተለይም በዝቅተኛ ገቢ የምትተዳደሩ በየአካባቢያችሁ ወደሚገኙ የሸማች ሱቆች በመሄድ ምርቶቹን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡የሸገር ዳቦን በተመለከተ ፋብሪካው በእድሳትና በወቅቱ የስንዴ ዋጋ ንረትContinue reading ““በዋጋ ጭማሪና በኑሮ ውድነት ላይ ያለውን ጫና ለመቀነስ የምግብ ፍጆታዎች ላይ ልዩ ትኩረት ሰጥተን እየሰራን እንገኛለን።” የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ”

መንግስት የገበያ ስርዓቱን ለውጭ ኩባንያዎች ክፍት እንደሚያደርግ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር ኢዮብ ተካልኝ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 መንግስት ገበያ ስርዓቱን እንደ ቴሌኮም ዘርፍ ለውጭ ኩባንያዎች ክፍት እንደሚያደርግ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር ኢዮብ ተካልኝ ተናገሩ፡፡ በየዕለቱ ከቁጥጥር እየወጣ ያለው የዋጋ ንረት የኢኮኖሚ ዕድገቱን ጥያቄ ውስጥ እንዲወድቅ አድርጓል ተብሏል፡፡ ለዚህም መንግስት የጥቅል ኢኮኖሚ ዕድገት እንዲፈጥር በማድረግ የዜጎችን ገቢ ማሳደግ የሚችልባቸውን አማራጮች ማሰብ ይኖርበታል፤ እስከዛው ግን በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የመጣውንContinue reading “መንግስት የገበያ ስርዓቱን ለውጭ ኩባንያዎች ክፍት እንደሚያደርግ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር ኢዮብ ተካልኝ ተናገሩ”

ሀገራዊ ምክክር፤ ለምን?

#Ethiopia #NationalDialogue(በነስረዲን ሙሃሙድ) የብሄራዊ መግባባት፣ ብሄራዊ እርቅ፣ ሁሉን አቀፍ ድርድር፣ ወዘተ ጉዳዮች በሀገራችን የፖለቲካ ምህዳር የረጅም አመታት የፖለቲካ ሃይሎች አጀንዳ ሆነው ከርመዋል፡፡ ሆኖም አንዱ ፈላጊና ጠያቂ፤ ሌላው አካል ደግሞ ሰጪና ከልካይ የሆኑበት ስርዓት ተፈጥሮ ስለነበር የሀገርና የዜጎችን ፍላጎት ያሟላ የውይይት መድረክ መፍጠርና መግባባት ላይ መድረስ አልተቻለም፡፡ ከሀገራዊ ለውጡ ወዲህ ግን ስለ ሁሉን አቀፍ ብሄራዊ ምክክርናContinue reading “ሀገራዊ ምክክር፤ ለምን?”

ከ2008ዓ.ም ጀምሮ በአገራችን የተቀጣጠለው ለውጥ አገራችን ሁሉን አቀፍ ለውጥ ውስጥ እንድትገባ አድርጓታል፡፡

ለውጡ የሚመራበት ሁኔታ በሪፎርም ነው ወይስ በሪቮሊሽን መልክ የሚለው ውይይት ተደርጓል፡፡ ለውጡ መመራት ያለበት በሪፎርም ነው በሚለው ስምምነት ከተደረሰ በኋላ ወደ ተግባር ተግብቷል፡፡ ለውጡ ፓለቲካዊ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ህጋዊ ለውጦችን ያካተተ ነው፡፡ የፖለቲካ ሪፎርምን በተመለከተ የሕዝብ ጥያቄዎች ምን ምን ናቸው፣ አሁን ያለው የፓለቲካ ፍልስፍና የሕዝብን ጥያቄዎች ወደፊት ማራመድ ይችላል ወይ የሚሉ ወሳኝ ጉዳዮችን ከግምት ውስጥ በማስገባትContinue reading “ከ2008ዓ.ም ጀምሮ በአገራችን የተቀጣጠለው ለውጥ አገራችን ሁሉን አቀፍ ለውጥ ውስጥ እንድትገባ አድርጓታል፡፡”

“ለአገራችን የሚመጥን አየር ኃይል ለመገንባት ብዙ ተለፍቷል፤ ይቀጥላል” – ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ

“ለአገራችን የሚመጥን አየር ኃይል ለመገንባት ብዙ ተለፍቷል፤ ይህም ጥረት ይቀጥላል” ሲሉ የአየር ኃይል ዋና አዛዥና የአድዋ ድል ጀግና ከፍተኛ ሜዳይ ተሸላሚ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ። አየር ኃይል የላቀ የግዳጅ አፈፃፀም ላስመዘገቡ አባላትና አመራሮች የሜዳሊያ የማዕረግ ማልበስ መርሃ ግብር አካሂዷል። በወቅቱ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ እንደተናገሩተት በሕወሓት ዘመን ለ27 ዓመታት አየር ኃይል ወደኋላ እንዲጓዝ ተደርጓል።Continue reading ““ለአገራችን የሚመጥን አየር ኃይል ለመገንባት ብዙ ተለፍቷል፤ ይቀጥላል” – ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ”

በህዳሴ ግድብ የተገኙ ስኬቶች ለብልፅግና ጉዟችን አቅም ናቸው! #GERD

(በፈድሉ ጀማል)የህዳሴው ግድብ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጨት በመጀመር የአባይ ወንዝ ለሀገራችን ያለውን ዘርፈ ብዙ እምቅ አቅም ሳንጠቀምበት በመቅረታችን ለዘመናት ለቆየው ሀገራዊ ቁጭት ምላሽ መስጠት ጀምሯል፡፡ የህዳሴው ግድብ ፕሮጀክት ለዚህ ደረጃ የደረሰው በበርካታና ውስብስብ ተግዳሮቶች ውስጥ አልፎ ነው፡፡ ኢትዮጵያዊያን ተፈጥሮ የቸረችንን ሃብት እንዳንጠቀም በርካታ ውስጣዊና ውጫዊ ወጥመዶች አስረውን ቆይተዋል፡፡ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን መፈፀም የሚችል ኢኮኖሚ አለመገንባታችን፣ የተረጋጋ ፖለቲካዊናContinue reading “በህዳሴ ግድብ የተገኙ ስኬቶች ለብልፅግና ጉዟችን አቅም ናቸው! #GERD”

ኢትዮጵያውያንን አንድ የሚያደርግና የኢትዮጵያውያንን ልክ የሚያሳየው ግድብ #GERD

#GERD ሶስቱ የቀድም ያገራችን መሪዎች የሚከተሉት እሳቤ አይዲዮሎጂ የአመራር ስርዓት የተወለዱበት ከባቢ የተለያየ ቢሆንም ኢትዮጵያውያንን አንድ የሚያደርግና የኢትዮጵያውያንን ልክ የሚያሳየውን ይሄንን ግድብ ሳያቋርጡ ከሃሳብ እስከ ንድፍ ከንድፍ እስከ ጅማሮ ከጅምሩ እስከ ተግባር ስላስኬዱ ማመስገን ማስታወስ ተገቢ ይሆናል። “• አፄ ሃይለ ስላሴ በዚያን ጊዜ ማድረግ የሚያስቸግርም ቢሆን መልካም ሃሳብ መልካም ዘር ለልጆቻቸው ማቆየት እና ቀጣዩ ትውልድContinue reading “ኢትዮጵያውያንን አንድ የሚያደርግና የኢትዮጵያውያንን ልክ የሚያሳየው ግድብ #GERD”

ከቂም በቀል፣ ከጥላቻና ከደም መፋሰስ የፖለቲካ ባህል ተላቀን የሰለጠነ የፖለቲካ ዘይቤን በመትከል ለቀጣዩ ትውልድ ወንድማማችነትና መተባበርን ሰላማዊ የፖለቲካ ልምምድን ማውረስ ይኖርብናል፡፡

ብዝሃነታችንን በሚያስተናግድ መልኩ ህብረ ብሄራዊ አንድነታችንን ማጠናከርና ጠንካራ ኢትዮጵያን መገንባት ላይ መረባረብ ለነገ የምንለው ስራችን አይደለም፡፡ ከሚለያዩንና ከሚበታትኑን ነገሮች ይልቅ የሚያስተሳስሩን አንድ የሚያደርጉን ነገሮች እጅግ በርካታ በመሆናቸው ከመነጣጠል ይልቅ መተባበርና ለጋራ ዓላማ በአንድነት መቆም የሚያዋጣን መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ በአንድ ወቅት መናገራቸው ይታወሳል፡፡ በዋና ዋና አገራዊ ጉዳዮች ላይ ተከታታይ የልሂቃንና ህዝባዊ ውይይቶችን ማድረግናContinue reading “ከቂም በቀል፣ ከጥላቻና ከደም መፋሰስ የፖለቲካ ባህል ተላቀን የሰለጠነ የፖለቲካ ዘይቤን በመትከል ለቀጣዩ ትውልድ ወንድማማችነትና መተባበርን ሰላማዊ የፖለቲካ ልምምድን ማውረስ ይኖርብናል፡፡”

አገራዊ ችግሮችን እየመከትን አገር ከማሻገር ጎን ለጎን…

በአብዲ ኬ እርግጥ ነው እንደ አገር ፋታ የማይሰጡ፤ የአገር ህልውና አደጋ ውስጥ የጣሉ፤ እስከ ደም አፋሳሽ ጦርነት ዘልቆ የበርካታ ሰው ህይወት የቀጠፉ፤ በቢሊዮኖች የሚቆጠር ንብረት ያወደሙ ፈተናዎች ገጥመውናል፡፡ ይህን እንደ አገር የመቀጠልና ያለመቀጠል የህልውና ጥያቄ ውስጥ የከተተንን ጦርነት፤ በፓርቲው አስተባባሪነት በሁሉም አገር ወዳድ ዜጋ ተሳትፎና በአገር መከላከያ ሰራዊታችንና የክልሎች ልዩ ሃይሎችና ሌሎች ጀግና ልጆቿ ተጋድሎContinue reading “አገራዊ ችግሮችን እየመከትን አገር ከማሻገር ጎን ለጎን…”

ያለፉ ችግሮችን በማንሳት ከመወቃቀስ በመፍትሄ አጀንዳዎች ዙሪያ አተኩሮ መስራት አለበት-የሰላም ሚኒስትሩ

(ኢ.ፕ.ድ) የአሁኑ ትውልድ ያለፉ ችግሮችን በማንሳት ከመወቃቀስ ወጥቶ ለቀጣይ መፍትሄ ማስቀመጥ በሚያስችሉ አጀንዳዎች ዙሪያ አተኩሮ መስራት እንዳለበት የሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዷለም ተናገሩ። ”አካታች ብሄራዊ ምክክሩን ከማሳካት አንፃር የምሁራን ሚና” በሚል መሪ ሃሳብ ሚኒስቴሩ ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የምክክር መድረክ ተጀምሯል። የምክክር መድረኩ ሲጀመር ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ እንዳሉት፤ በኢትዮጵያ ባለፉት በርካታ ዓመታት የመጠላለፍናContinue reading “ያለፉ ችግሮችን በማንሳት ከመወቃቀስ በመፍትሄ አጀንዳዎች ዙሪያ አተኩሮ መስራት አለበት-የሰላም ሚኒስትሩ”

Design a site like this with WordPress.com
Get started