ከአፍሪካ ኢንቨስትመንት ፎረም ተሳትፎ ጎን ለጎን ከአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዚዳንት ከሆኑት ዶ/ር አኪንዉሚ አዴሲና ጋር በነበረን ቆይታ በቀጣይ በአዲስ አበባ የትራንስፖርት ስርዓት ማሻሻያ እና ተዛማጅ ጉዳዮችን ጨምሮ በተለያዩ ስትራቴጅክ እቅዶች ላይ ፍሬያማ ዉይይት አድርገናል። ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Category Archives: Uncategorized
እንኳን ደስ ያለዎት
ኢሬቻ
ኢሬቻ የወንድማማችነትና የአንድነት አርማ! እንኳን ለ2016 ሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
ህብረ-ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ከብልጸግና እሴቶች አንዱ እና ዋነኛው ነው!
ህብረ-ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ከብልጸግና እሴቶች አንዱ እና ዋነኛው ነው! ኅብረ-ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት፣ የሚከፋፍሉ እና የሚያጣሉ ትርክቶችን ከማጉላት ይልቅ የሚያቀራርቡና የሚያስተሣሥሩንን እውነታዎች በማጉላት፣ ከትናንት ጠቃሚ ትምህርቶችን በመውሰድ እንዲሁም ዛሬና ነገ ላይ በማተኮር ወንድማዊና እህታዊ ኅብረትን ማጠናከርን፣ ብዙ ሆነን አንድ፣ አንድ ሆነንም ብዙ የምንሆንበት፣ ለጋራ ግብና ዓላማ የምንደመርበት እንደሆነ ብልጽግና ፓርቲ ያምናል፡፡ ስለሆነም ብልጽግና ፓርቲ በሀገራችን ህብረብሔራዊContinue reading “ህብረ-ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ከብልጸግና እሴቶች አንዱ እና ዋነኛው ነው!”
ኢትዮጵያ ብሪክስን ተቀላቅላለች!
አቅሞቻችንን ሁሉ ለፍትሀዊ ተጠቃሚነት እናውላለን!
የሌማት ትሩፋት
ምርቃት
በቦሌ ክ/ከተማ ተገንብተው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደረጉ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር በቦሌ ክፍለ ከተማ ተገንብተው የተጠናቀቁ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ያስገናባቸውን 65 ፕሮጀክቶች በዛሬው ዕለት እያስመረቀ ይገኛል። በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ ክፍለ ከተማ እስከ አሁን ከተመረቁት ፕሮጀክቶች መካከል የድል ፍሬ ጤናContinue reading “ምርቃት”
“ሕብረ-ብሔራዊ ወንድማማችነትን እና አንድነትን እንዲሁም የወል እውነቶችን እያፀናን የከተማችንን ሰላም በማስጠበቅ የከተማውን ነዋሪ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የመፍጠንና መፍጠርን አሰራርን ተከትለን የመረጠንን ሕዝብ በታማኝነትና በትጋት እናገለግላለን፡፡” ከንቲባ አዳነች አቤቤ