ችግሮቻችንን ከስር ከስር እየነቀልን #ኢትዮጵያን በማጽናት ላይ እንረባረብ!

************አገራችን ኢትዮጵያ በታሪክ መዝገብ ውስጥ በደማቅ ቀለም ተጽፋ የምትገኝ፤ ከአለም ስልጣኔ በፊት የስልጣኔ ባለቤት የነበረች የመቻቻል እና የብዝሃነት አገር ናት፡፡ ኢትዮጵያ ታላቅ አገር ናት ሲባልም እንደው በቃል ብቻ ለማለት ሳይሆን በተጨባጭ ታላቅነቷን የሚመሰክሩ በርካታ መገለጫዎች ስላሏት ጭምር ነው። ኢትዮጵያን በማንም ሃይል ፍላጎትም ሆነ ንግግር ዝቅ ማድረግ እንዳይቻል አድርገው ከፍ ያደረጓት አባቶቻችንን ስብዕና ተላብሰን እና አገርContinue reading “ችግሮቻችንን ከስር ከስር እየነቀልን #ኢትዮጵያን በማጽናት ላይ እንረባረብ!”

ለብልጽግና የሚሆን ዘር ከመዝራት አልፈን ፍሬ ያፈራ ዛፍም መፍጠር ችለናል።

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያን በኢኮኖሚ ለማዳከም በርካታ ማዕቀቦች ተጥለዋል፤ከአጎዋ ገበያ እንድትወጣ ተደርጓል፡፡ የዓለም ባንክና ሌሎች አበዳሪ አገራት ኢትዮጵያ ብድር እንዳታገኝ ብዙ ጥረቶች አድርገዋል፡፡ ልማታችንን ሊያፋጥኑ የሚችሉ ድጋፎች በአብዛኛው እንዲቆሙ ተደርገዋል፡፡ ነገር ግን እነዚህና መሰል ፈተናዎች ኢትዮጵያን ወደኋላ ከመመለስ ይልቅ ብርታት ሆነው እነሆ ባለፉት አራት የለውጥ ዓመታት በርካታ ስኬቶችን ማስመዝገብ ችለናል፡፡ ለብልጽግና የሚሆን ዘር ከመዝራትContinue reading “ለብልጽግና የሚሆን ዘር ከመዝራት አልፈን ፍሬ ያፈራ ዛፍም መፍጠር ችለናል።”

እያለሙ የሚለሙበት ትውልድ ተሻጋሪ አገልግሎት

ዜማ ያሬድ አንድ ሰው ከውልደቱ እስከ እድገቱ ባለው ጊዜ የራሱ፣ የቤተሰቡ፣ የአካባቢው፣ ብሎም በትምህርት ቤት ህይወቱና በቅርበት የሚመለከተው ባህሪ ውህድ ውጤት ነው፡፡ ከዚህ አኳያ አንድ ሰው በህይወት ዘመኑ ከቤተሰቡ ከወረሰው ባህሪ ብቻ ሳይሆን በዙሪያው የሚያድግበት አከባቢም ተጽዕኖ ያሳድርበታል፡፡ የሰው ልጅ በአካል፣ በስነምግባርና በእውቀት መልማት የሚችለው ከልጅነት ጀምሮ በሚያልፋቸው መንገዶች መሆኑ የሚያጠያይቅ ጉዳይ አይሆንም፡፡ ሰውን መርዳትናContinue reading “እያለሙ የሚለሙበት ትውልድ ተሻጋሪ አገልግሎት”

ብልጽግና እንደተባለው ለሁሉም በሁሉም ከሁሉም የሆነ ፓርቲ ነው፡፡

ብልጽግና እንደተባለው ለሁሉም በሁሉም ከሁሉም የሆነ ፓርቲ ነው፡፡ብልጽግናን ኢትዮጵያ ውስጥ ማረጋገጥ ከፈለግን ፣ኢትዮጵያን በልዕልና ማማ ላይ ማቆም ከፈለግን፣ኦሮሞው፣አማራው፣ትግሬው፣ ሲዳማው፣ ሱማሌው፣ አፋሩም፣ ወላይታው፣ ስልጤም፣ ጉራጌም፣ ጉሙዙ ሌሎች ህዝቦችም በእኩልነት ለሁለንተናዊ ልማት ስንሳተፍና መጠቀም ስንችል ብቻ ነው፡፡ መላው የብልጽግና ቤተሰቦች ኢትዮጵያ ወደ ብልጽግና መውጣት የምትችለው ሁሉም ኢትዮጵያዊያን በእኩልነት፣በፍቅር፣በወንድማማችነት ተከባብረው፣ተፈቃቅደው ተዋደው መትጋት ሲችሉ ብቻ በመሆኑ መረዳት እና በአንድContinue reading “ብልጽግና እንደተባለው ለሁሉም በሁሉም ከሁሉም የሆነ ፓርቲ ነው፡፡”

ብልጽግና የኢትዮጵያዊነት ባህሪን የያዘ ህዝባዊ ፓርቲ

/በሚራክል እውነቱ/ ኢትዮጵያ ወደ ብልጽግና የምታደርገውን ጉዞ በልጆቿ ብርታት አጠናክራ ቀጥላለች፡፡ ማንም የራሱን የፖለቲካ አጀንዳ ከአገርም ሆነ ከሕዝብ ሊያስበልጥ አይችልም፡፡ የትኛውም ሃይል ከኢትዮጵያዊነት ከፍታ ሊያወርደን አይደለም ትልቁን የኢትዮጵያዊነት ምሥል እንዲያደበዝዝ አንፈቅድለትም፡፡ምክንያቱም ሃገር ከምንም ትልቃለች፡፡ በሃገራዊ አንድነት ጥላ ስር ተሰብስበን ለሃገራዊ ለውጥ የምንተጋበት ጊዜ ላይ ደርሰናል፡፡ ብልጽግና ፓርቲ ይህንን ቃል በመፈጸም በህዝብ ዘንድ የተጣለበትን እምነትና አደራContinue reading “ብልጽግና የኢትዮጵያዊነት ባህሪን የያዘ ህዝባዊ ፓርቲ”

“ጥላቻን በጥላቻ ሳይሆን በፍቅር ልናሸንፈው ይገባል…”

በሚራክል እውነቱ::::::::::::::።።።።።።።።።።:::::::::::::የኢትዮጵያ ሰላም፣ፍቅርና አንድነት በልጆቿ መዳፍ ውስጥ ነው የሚገኘው፡፡ይህ ከሆነ ታዲያ ምን ያህሎቻችን በሰከነ አዕምሯችን ተረድተነው ይሆን? እስኪ ወደ ራሳችን ተመልሰን ከልብ እናጢነው፡፡ እርግጠኛ መሆን ባይቻልም ብዙዎቻችን ግን ከተራ ትርጉም በዘለለ ሀያልነታቸውን አስበነው አናውቅም፡፡የዚህ ትርጉም  በጥልቀት መረዳት የሚችሉት እንደነ ሶሪያ፣ሊቢያ፣የመንና በቅርቡ ሰላሟ እንደራቃት እንደ ጎረቤታችን ሱዳን የመሳሰሉት ሀገራት ናቸው፡፡ ሀገር በእልህ ሳይሆን በጥበብ፣በንግግር ሳይሆን በተግባር፣በዘልማድContinue reading ““ጥላቻን በጥላቻ ሳይሆን በፍቅር ልናሸንፈው ይገባል…””

የማኅበራዊ ፕሮግራም — #ጤናመከላከልን መሠረት ያደረገ የጤና ሥርዓት መዘርጋት

#Ethiopia ፓርቲያችን በዋናነት በሽታን በመከላከል ላይ የተመሠረተ የጤና ጥበቃ ሥርዓት እንዲዘረጋ ያደርጋል። በተጨማሪም አክሞ የማዳን ዐቅምን በዘላቂነት ለማሳደግ የሰው ኃይል፣ ሥርዓትና ቴክኖሎጂ ዐቅም ግንባታ ላይ ፓርቲያችን ቅድሚያ ይሰጣል። ፓርቲያችን ለእናቶችና ሕጻናት ጤና ክብካቤ ልዩ ትኩረት በመስጠት ይሠራል የሴቶች ጤና የሥነ ተዋልዶ ጤና ችግር ለመቅረፍ፣ ጎጂ ባህላዊ ድርጊቶች እንዲወገዱ እና አጠቃላይ የሴቶችን ጤና ለመጠበቅ ከቅድመ ወሊድContinue reading “የማኅበራዊ ፕሮግራም — #ጤናመከላከልን መሠረት ያደረገ የጤና ሥርዓት መዘርጋት”

የብልጽግና ፓርቲ ማህበራዊ ፕሮግራሞችየማኅበራዊ ፕሮግራም ግቦች — #ትምህርትሀ. ፍትሐዊነት፣ ጥራት፣ አካታችነት እና አግባብነት ያለው የትምህርት ሥርዓት ማረጋገጥ

በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች የትምህርት ተደራሽነትና ፍትሐዊነት ለማረጋገጥ ፓርቲያችን ይታገላል። በዚህም መሠረት የቅደመ መደበኛ ትምህርት በሀገራችን ሙሉ ለሙሉ እንዲዳረስ ትኩረት ሰጥቶ እንዲሠራ ይደረጋል፡፡ ትምህርትን በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች ተደራሽና ፍትሐዊ በማድረግ በኩል የአንደኛ ደረጃና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት /ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል/ ሁሉም ዜጐች ትምህርት እንዲያገኙ ፓርቲያችን ይታገላል፡፡ ለዚህም ሀገራዊ ስታንደርዳቸውን የጠበቁና በቴክኖሎጂ የተደገፉ ትምህርት ቤቶች ሕዝቡን በማሳተፍContinue reading “የብልጽግና ፓርቲ ማህበራዊ ፕሮግራሞችየማኅበራዊ ፕሮግራም ግቦች — #ትምህርትሀ. ፍትሐዊነት፣ ጥራት፣ አካታችነት እና አግባብነት ያለው የትምህርት ሥርዓት ማረጋገጥ”

#ኢትዮጵያ የሃይማኖቶች መቻቻል የሰፈነባት አብነታዊ አገር ነች።ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ይህንን አንድነት ለመሸርሸርና በሃይማኖት ሽፋን የአገሪቱን ልማት ለማደናቀፍና የህዝቧን አንድነት ለመበተን የነበራትን የሠላም እሴት ለመናድ ያልተቆጠበ ጥረት ሲደረግ ይታያል፡፡

በሀገራችን የሃይማኖት ተከታዮች በሠላም አብሮ የመኖር መልካም እሴት ባለቤት መሆናቸውን በመግለፅ ከአባቶቻችን የወረስነው ይህን ትልቅ ሃብት ጠብቀን ለሚቀጥለው ትውልድ የማስተላለፍ ሃላፊነትና አደራን መወጣት ከሁሉም የሕብረተሰብ ክፍል የሚጠበቅ ጉዳይ ነው። በሠላም አብሮ የመኖር እሴቶቻችንን የሚሸረሽሩ የአክራሪነትና ጽንፈኝነት ዝንባሌዎች እየተስተዋሉ ነው፤ አክራሪነትና ጽንፈኝነት በምንም መልኩ ሃይማኖታዊ መሠረት የለውም። ከፀረ ዴሞክራሲያዊ አመለካከትና ተግባር የሚመነጨው አክራሪነትና ጽንፈኝነት መነሻም ሆነContinue reading “#ኢትዮጵያ የሃይማኖቶች መቻቻል የሰፈነባት አብነታዊ አገር ነች።ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ይህንን አንድነት ለመሸርሸርና በሃይማኖት ሽፋን የአገሪቱን ልማት ለማደናቀፍና የህዝቧን አንድነት ለመበተን የነበራትን የሠላም እሴት ለመናድ ያልተቆጠበ ጥረት ሲደረግ ይታያል፡፡”

ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ ከትናንት ሲንከባለሉ የመጡና በአገር ግንባታ ሂደቱ ላይ የራሳቸውን እክል የሚፈጥሩ ጉዳዮችን በምክክርና ውይይት ለመፍታት ከፍ ያለ ሥራ ጀምራለች።

ሂደቱም የተሳለጠ እንዲሆን ከባለድርሻ አካላት ጋር ሰፋ ያሉ ውይይቶች እየተደረጉ ሲሆን፤ ዋናውን የምክክር ሂደት ለመጀመር የሚያስችሉ የቅድመ ዝግጅት ተግባራትም በመከናወን ላይ ናቸው። እነዚህን ሁነቶች እየዘገቡ ለሕዝብ ጆሮ እያደረሱ ያሉት ደግሞ የመገናኛ ብዙኃን ናቸው። የመገናኛ ብዙኃኑ አገራዊ የምክክር ሂደቱንና ክንውኑን በተመለከተ ሁነትን ከመዘገብ የዘለለ ከፍ ያለ ሚና አላቸው። ምክንያቱም የምክክር መድረኩ ከፍ ያለ ሃሳብ የሚደመጥበት፣ ክርክርContinue reading “ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ ከትናንት ሲንከባለሉ የመጡና በአገር ግንባታ ሂደቱ ላይ የራሳቸውን እክል የሚፈጥሩ ጉዳዮችን በምክክርና ውይይት ለመፍታት ከፍ ያለ ሥራ ጀምራለች።”

Design a site like this with WordPress.com
Get started