“የምንወረው የለም፤ የምንወጋው የለም፣ ግን በጥያቄው አናፍርም። ምክንያቱም የልጆቻችንን ሕይወት መታደግ ስላለብን።”
የጠሚሩምላሾች

“የምንወረው የለም፤ የምንወጋው የለም፣ ግን በጥያቄው አናፍርም። ምክንያቱም የልጆቻችንን ሕይወት መታደግ ስላለብን።”

ከአፍሪካ ኢንቨስትመንት ፎረም ተሳትፎ ጎን ለጎን ከአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዚዳንት ከሆኑት ዶ/ር አኪንዉሚ አዴሲና ጋር በነበረን ቆይታ በቀጣይ በአዲስ አበባ የትራንስፖርት ስርዓት ማሻሻያ እና ተዛማጅ ጉዳዮችን ጨምሮ በተለያዩ ስትራቴጅክ እቅዶች ላይ ፍሬያማ ዉይይት አድርገናል።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ





ኢሬቻ የወንድማማችነትና የአንድነት አርማ!
እንኳን ለ2016 ሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

ህብረ-ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ከብልጸግና እሴቶች አንዱ እና ዋነኛው ነው!
ኅብረ-ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት፣ የሚከፋፍሉ እና የሚያጣሉ ትርክቶችን ከማጉላት ይልቅ የሚያቀራርቡና የሚያስተሣሥሩንን እውነታዎች በማጉላት፣ ከትናንት ጠቃሚ ትምህርቶችን በመውሰድ እንዲሁም ዛሬና ነገ ላይ በማተኮር ወንድማዊና እህታዊ ኅብረትን ማጠናከርን፣ ብዙ ሆነን አንድ፣ አንድ ሆነንም ብዙ የምንሆንበት፣ ለጋራ ግብና ዓላማ የምንደመርበት እንደሆነ ብልጽግና ፓርቲ ያምናል፡፡
ስለሆነም ብልጽግና ፓርቲ በሀገራችን ህብረብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት እንዲጠነክር ዋልታ ረገጥ አስተሳሰቦች እንዲወገዱ በእሴትነት ይዞ የሚሰራ ፓርቲ ነው፡




በቦሌ ክ/ከተማ ተገንብተው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደረጉ
የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር በቦሌ ክፍለ ከተማ ተገንብተው የተጠናቀቁ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ያስገናባቸውን 65 ፕሮጀክቶች በዛሬው ዕለት እያስመረቀ ይገኛል።
በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ ክፍለ ከተማ እስከ አሁን ከተመረቁት ፕሮጀክቶች መካከል የድል ፍሬ ጤና ጣቢያ፣ ሀርቡ አካባቢ ፓሊስ ጣቢያ ጃራ አባገዳ ትምህርት ቤት ለምረቃ በቅተዋል፡፡





