ሰላም፡- ባለ ውድ ዋጋ ሀገራዊ አጀንዳ

የሰላም መስፈን ከግለሰብ አንስቶ ለማንኛውም ማህበረሰብና ሀገር ፋይዳው እጅግ ከፍ ያለ መሆኑንና የሰላም ዋጋው እንዲሁ ውድ ለመሆኑ በርካቶችን ያግባባል፡፡ ይህን የሰላም እውነታ ብዙዎች ደጋግመው በተለያየ መንገድ ከተራ ግለሰቦች አንስቶ እስከ ሃይማኖት መሪዎችና በሰላም ዙሪያ ጥልቅ ጥናትና ምርምር ያደረጉ የታላላቅ የምርምርና ጥናት ማዕከላትና ትምህርት ተቋማት ምሁራን በንግግራቸው አብዝተው ከመናገር ባለፈ የየዕለት ስብከት ያደረጉትና ብዛት ባላቸው የፅሑፍContinue reading “ሰላም፡- ባለ ውድ ዋጋ ሀገራዊ አጀንዳ”

በብልጽግና እሳቤዎች የማይፈቱ ችግሮች የሉም፤

መላው የአገራችን ህዝቦች የውስጥና የውጭ ጠላቶቻችንን በብቃት በመመከት አገራችን የጀመረችውን የለውጥና የከፍታ ጉዞ በጽናት በማስቀጠል ብሎም የተሳሳቱ ትርክቶችን ለማረም፣ ዘላቂ ሰላምን ለመገንባትና ብሄራዊ መግባባትን እውን ለማድረግ ፓርቲው ባለፉት አራት የለውጥ አመታት በየደረጃው ከፍተኛ ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል:: ፓርቲያችን ፍትሀዊ ተጠቃሚነትን፣ አብሮነትን፣ የአንዱ ስኬት የሌላው ስኬት፣ የአንዱ ህመም የሌላው ህመም እንደሆነና እድልና እጣፈንታችንም አንድ ላይ መሆኑን የሚያሳዩContinue reading “በብልጽግና እሳቤዎች የማይፈቱ ችግሮች የሉም፤”

ኢሬቻ የኦሮሞ ህዝብ ባህልና ወግ መገለጫ

ኢሬቻ በእርጥብ ሣር ይወከላል፡፡ኢሬቻ የኦሮሞ ህዝብ ባህልና ወግ መገለጫ ነው። ከፖለቲካዊ ጉዳዮች ጋር የሚያያይዘው አንዳችም ነገር የለም። እናም በዕለቱ ይህን በዓል ለማክበር የሚወጣው የኦሮሞ ህዝብ እንዲሁም በበዓሉ ላይ የሚገኝ ታዳሚ ስለ ሰላም፣ መቻቻልና አንድነት ለፈጣሪው ምስጋና በማቅረብ ለሰላማዊ አከባበሩ መትጋት ይኖርበታል። በየአመቱ መስከረም ወር ላይ የሚከበረው የኢሬቻ በአል በዘንድሮው ዓመትም/2015 ዓ/ም በአዲስ አበባና በቢሾፍቱ ሆራContinue reading “ኢሬቻ የኦሮሞ ህዝብ ባህልና ወግ መገለጫ”

ጽናት እና አንድነት የድላችን መሰረቶች ናቸው!

በሚራክል እውነቱ ወቅቱ ከጠላት ጋር ፊት ለፊት የገጠምንበት ነው፡፡ ኢትዮጵያዊያን በአንድነት የሚነሱበትና ጠላትን እስከ መጨረሻው ተፋልመው ነጻነታቸውን የሚያውጁበት ጊዜ ላይ ይገኛሉ። ሽብርተኛው የትህነግ ኃይል በአማራና በአፋር ክልሎች ዘልቆ በመግባት ያለማቋረጥ የበርካታ ንጹሃንን ህይወት መቅጠፉም አይዘነጋም፡፡ ህወኃት በርካቶችን ለአካል ጉዳት ከመዳረጉም በላይ የአርሶ አደሩን ሀብትና ንብረት የዘረፈ ዓይን ያወጣ ወንበዴ ቡድን ነው፡፡ ቁጥሩ ቀላል የማይባል ህዝብContinue reading “ጽናት እና አንድነት የድላችን መሰረቶች ናቸው!”

ሁሌም የትም ከጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ጎን መሰለፍ ክብርም ኩራትም ነው።

ሁሌም፤ የትም ከጀግናው የሀገር መከላከያ ጎን መሰለፍ ክብርም፤ ኩራትም ነው !! መከላከያ ሰራዊታችንን በሞራልም በማቴሪያልም መደገፍ፤ አሸባሪው ህወሃት ከላኪና ተላላኪዎቹ ጋር የከፈተብንን ጥቃት ለመመከት ብቻ ታሳቢ ተደርጎ የሚሰራ አይደለም። የውስጥ አንድነታችንን ይበልጥ አጠናክረን የጀመርነውን የብልፅግና ጉዞ ዳር ካላደረስን በድህነታችን ታከው ጦራቸውን የሚወረውሩብንም ወደ ፊትም መቀጠላቸው አይቀርም። ኢትዮጵያውን የሰላም ጊዜ ወዛደር፤ የጦርነት ጊዜ ወታደር ሆነው ልማታቸውንናContinue reading “ሁሌም የትም ከጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ጎን መሰለፍ ክብርም ኩራትም ነው።”

ሕዝባዊ በዓሎቻችን ለአብሮነታችን!

በማራኪ አያሌው የጊዜ ዑደትን ጠብቀው ወቅቶች ሲፈራራቁ የየራሳቸው ልዩ ውበት አላቸው፡፡ ጸደይ፤ መኸር፤ በልግም ሆነ የክረምት ወቅትና ወራቶች የተለያዩ ክዋኔዎች ጋር ተያይዘው የሚታወሱና የሚናፈቁ ናቸው፡፡ ተፈጥሮ ሆነና አንዳንዶቹ ወቅቶችና ወራቶችማ ሳንጠግባቸው ሽው እልም ይላሉ፡፡ ክረምቱ ተጋምሶ፤ ምድሪቱ አረንጓዴ ለብሳ አዲሱ አመት ሲቃረብ ደግሞ ስሜቱ ልዩ ነው፡፡ ይህ ወቅት በተለያዩ አካባቢዎች ከየማህበረሰቡ ወግ፤ ባህል እና እሴትContinue reading “ሕዝባዊ በዓሎቻችን ለአብሮነታችን!”

የአባቶችን ህልም እና ፍላጎት እውን በማድረግ ሀገርን በፀና መሰረት ላይ ማቆም የዚህ ትውልድ ሃላፊነት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

የአባቶችን ህልም እና ፍላጎት እውን በማድረግ ሀገርን በፀና መሰረት ላይ ማቆም የዚህ ትውልድ ሃላፊነት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የአባቶችን ህልም እና ፍላጎት እውን በማድረግ ሀገርን በፀና መሰረት ላይ ማቆም የዚህ ትውልድ ሃላፊነት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት የህዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይንContinue reading “የአባቶችን ህልም እና ፍላጎት እውን በማድረግ ሀገርን በፀና መሰረት ላይ ማቆም የዚህ ትውልድ ሃላፊነት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ”

ቃላችንን አላጓደልንም!!

በማራኪ አያሌው ከአራት ዓመታት በፊት ሀገራዊ ለውጡ ሲበሰር የህዝባችን የለውጡን ፍሬዎች የማጣጣም ተስፋ ላቅ ያለ ነበር፡፡ የለውጥ አመራሩም ይህን የሕዝቡን ፍላጎት ለማርካት ሲረባረብ ቆይቷል፡፡ ህዝባችን በለውጡ ዘመን የእንጦጦ ከፍታ ከጫካነት ወደ ውብ ተፈጥሯዊ መዝናኛነት ሲቀየር ተመልክቷል፡፡ የቤተ መንግስት ቅጥር ጊቢ ለምቶና ተውቦ ሲበረከትለት፤ ጎርጎራና ወንጪ የልማቱ ተቋዳሽ ሰሆኑ አይቷል፡፡ የተቋማትና የምጣኔ ሃብት ሪፎርምን፣ የዜጎችና የሀገርContinue reading “ቃላችንን አላጓደልንም!!”

“በበጀት ዓመቱ ከወጪ ንግድ፣ ከሬሚታንስና ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት 20 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገቢ ተገኝቷል” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ

በ2014 በጀት ዓመት ከአገልግሎት እና ሸቀጥ የወጪ ንግድ (ኤክስፖርት) እንዲሁም ከሬሚታንስና የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት 20 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገቢ መገኘቱን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡  ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ ማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ እንደገለጹት፤ በዘንድሮው ዓመት የአገልግሎትና የሸቀጦች ኤክስፖርት ከ10 ነጥብ 2 ቢሊዮን ዶላር በላይ ተገኝቷል። ይህ የወጪ ንግድ ገቢ ሬሚታንስንና የውጭContinue reading ““በበጀት ዓመቱ ከወጪ ንግድ፣ ከሬሚታንስና ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት 20 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገቢ ተገኝቷል” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ”

Design a site like this with WordPress.com
Get started