የብልፅግና ፓርቲ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ በከተማችን እየተሰሩ ባሉ ስራዎች እና በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከክ/ከተማ እና ከወረዳ አመራሮች ጋር በቪዲዮ ኮንፈረንስ ተወያዩ አቶ ሞገስ ባልቻ በውይይቱ ላይ እንደተናገሩት ብልፅግና ፓርቲ ከለውጡ ጀምሮ ያጋጠሙ ፈተናዎችን ወደ ድል እየቀየረ መምጣቱን አውስተው እህትማማችነትንና ወንድማማችነትን በማጠናከር የብልፅግናችን ስኬታማነት እናጎለብታለን ብለዋል። ሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች እኩል ተሳታፊናContinue reading
Category Archives: Uncategorized
“ዛሬ የምናያቸውና የምንረማመድባቸው መንገዶች በአንድ ወቅት ጢሻ የነበሩና በፊት ቀደሞች መሥመር የወጣላቸው ናቸው። ዛሬ የሰለጠኑ ሀገሮች የሥልጣኔ ከፍታ ላይ የደረሱት በአንድ ወቅት ፊት አውራሪዎቻቸው በመከራ ውስጥ አልፈው፣ ችግር እና ፈተናውን ተሻግረው መሠረት ስላኖሩላቸው እንጂ አዲስ ተዓምር ተፈጥሮላቸው አይደለም። ድኅነት፣ መታደስና ብልጽግና የሚመጣው ፊት ቀዳሚዎች ችግርና መከራውን ተጋፍጠው መንገድ ማስመር ሲችሉ ብቻ ነው። እኛ የዛሬው ትውልዶችContinue reading
በአዋሽ አርባ ዛሬ የተመለከትነው የተቀናጀ የውጊያ ልምምድ ኢትዮጵያ ጦርነትን የሚያስቀር ሀይል መገንባቷን ነው። በውጊያ ልምምዱ አየር ሀይል ፣ ከባድ መሳሪያ ፣ልዩ ሀይል እና እግረኛ ተቀናጅቶ ውጊያን በአጭር የሚያስቀርባቸውን መንገዶች ተመልክተናል ። በየቀኑ አይናችንን ከምንፈልገው ህልም እና ተግባራችን እንድናነሳ የሚሹ ሀይሎች ስላሉ የጦር መኮንኖች ዋና ተግባር የሚሆነው ጦርነትን የሚያስቀር ሀይል መገንባት ነው። Shakalli waraanaa qindaa’aa har’aContinue reading
ስልጠና ተሰጠ
ጠንካራ ፓርቲ ለጠንካራ መንግስት በሚል መሪ ቃል ለወረዳው ብልፅግና ፓርቲ የቢሮ መሰረታዊ ፓርቲና ህዋስ አመራሮች ስልጠና ተሰጠ። ጥር 20/2015 ዓ.ም የወረዳው ብልፅግና ፓርቲ ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ወ/ሮ ፍቅርተ እሸቱ በወረዳው ለሚገኙ የብልፅግና ፓርቲ የቢሮ መሠረታዊ ፓርቲና ህዋስ አመራሮች ፖርቲውን በማጠናከር ጠንካራ መንግስት መፍጠር በሚቻልበት አግባብ ስልጠናውን ሰጥተዋል። ኃላፊዋ ሌብነትን በመታገል በአገልግሎት አሰጣጥ የረካ ማህበረሰብን የረካContinue reading “ስልጠና ተሰጠ”
በ2015 በጀት አመት የ 6 ወር አፈፃም በክ/ከተማው ከሚገኙ ወረዳዎች 1ኛ ደረጃ ይዘን አጠናቀናልን እንኳን ደስ አለን!🏆🏆🏆🏆አቶ አበበ ዘላለምየኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 06 ም/ስራ አስፈፃሚ እና የስራ/ኢ/ኢ/ል/ፅ/ቤት ኃላፊ ባለፉት ስድስት ወራት የነዋሪዎችን ጥያቄ ለመፍታት ብሎም ተቋማዊ አሰራር ለመገንባት ያለ መታከት አጠቃላይ አመራሩን፣የፅ/ቤቱን ቡድን መሪዎች፣ባለሙያዎች እና ነዋሪውን ያሳተፈ ርብርብ አድርገናል። በ2015 በጀት አመት በ6 ወር አፈፃም በክ/ከተማው ከሚገኙContinue reading
ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በዛሬው እለት በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የቅዱስ ጊዩርጊስ የስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማህበር የረጅም ጊዜ ጥያቄ የነበረውን የስፖርት ማዘውተርያ 10 ሺህ ካ.ሜ ቦታ ርክክብ አድርገዋል፡፡ እንደሚታወቀው ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ከቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ጋር ውይይት ባካሄዱበት ወቅት ደጋፊዎቹ ካነሷቸው በርካታ ጥያቄዎች መሀከል አንደኛው የስፖርት ማዘውተርያ ስፍራዎችን የማስፋፋት ጥያቄContinue reading
የሌማት ትሩፋት
በስንዴ፣በአቮካዶ፣በፓፓያ፣በሙዝ፣በቡና በአረንጓዴ አሻራ ያገኘነው ልምድ ቀላል አይደለም። በግብርና ዘርፍ የለውጥ ትራንስፎርሜሽን ለማምጣት እቅድ ነድፈን ጉዟችንን ሀ ብለን ከጀመርንበት እለት ጀምሮ ኢትዮጵያ ያላትን እምቅ ሀብት ተረድተናል። ይሄም ለትልቅ ተስፋ እና ራእይ ያነሳሳን ሲሆን እቅዶቻችን በትንሽ ድካም ፍሬ ሊያፈሩ እንደሚችሉ እና ህዝባችንም ለልማት ስራዎች ልበ ቀና መሆኑ በሁሉም አካባቢዎች የተገነዘብነው ሀቅ ነው። እንደ ሀገር በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችንContinue reading “የሌማት ትሩፋት”
በነብር ከተመሰለው የደቡብ ኮሪያውያን ብልጽግና ምን እንማር?
የገቡበት የመከራ ጥልቀት እንዲህ በቀላሉ አይገለፅም፡፡ ጀርባቸው ላይ ያላረፉ የመጥፎ ታሪከ አሻራዎች አልነበሩም፡፡ ድህነት፣ ረሀብ፣ ስደት፣ ጦርነት እና ግዞት ሁሉም በየፈርጁ ተፈራርቀው ተስፋ ቢስነት ውርሳቸው እንዲሆን አስቀያሚ ገፅታን አልብሰዋቸዋል፡፡ የሚመኩበት የተፈጥሮ ሀብት የሌላቸው፤ ያላቸውን በአግባቡ መጠቀም እንኳን እንዳይችሉ በግዞት ስር የወደቁ፤ የፖለቲካ ሽኩቻ ጥሪት አልባ አርጎ ለዘመናት የቀረፃቸው ሆነዋል፡፡ ታሪካቸው ላይ በበጎ እንኳን የሚከተብ የሚለቀምContinue reading “በነብር ከተመሰለው የደቡብ ኮሪያውያን ብልጽግና ምን እንማር?”
የስንዴ ፍላጎትን በአገር ውስጥ የመሸፈን ግብግብ ኢትዮጵያ የስንዴ ፍላጎቷን በአገር ውስጥ ምርት ለመሸፈን የምታደርገው ጥረት ትክክለኛ አቅጣጫ የተከተለና ለውጤት እያበቃን ስለመሆኑ በርካታ ማሳያዎችን መጥቀስ ይቻላል። ኢትዮጵያ ከውጭ የምታስገባውን ስንዴ በአገር ውስጥ ምርት ለመተካት በርካታ ሥራዎች እያከናወነች ትገኛለች። ለዚህም ደግሞ የኩታ ገጠም የግብርና ሥራና የመስኖ ልማት ሥራዎች እየተካሄዱ በመሆናቸው አገሪቱ በትክክለኛ የግብርና አቅጣጫ ላይ መሆኗን የሚያሳይContinue reading