Category Archives: Uncategorized
24/7
ኮልፌ ወረዳ 06 በ90 ቀናት
ከአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ ጎን ለጎን ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ረዳት ዳይሬክተ ሜሪ ካትሪን ፒ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አድርጌያለሁ። በሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ላይ ተወያይተናል። I held a bilateral meeting with U.S Assistant Secretary of State, Mary Catherine Phee on the margins of the #AUSummit where we discussed progress made on implementation of the Peace Agreement.ጠ/ሚ ዐብይContinue reading
በአዲስ አበባ ከተማ በ3.8 ቢሊዮን ብር ወጪ ተገዝተው ወደ ስራ የሚገቡት ዘመናዊ የ100 የከተማ አውቶብሶች የአገልግሎት ማስጀመሪያ ስነስርዓት በመስቀል አደባባይ እየተከናወነ ይገኛል፡፡
ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮንን በማግኘቴ ደስ ብሎኛል። በፓሪስ ስለተደረገልን አቀባበል እናመሰግናለን። በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው ግንኙነት እየጠነከረ ሲሄድ፣ ወደ ላቀ ኢኮኖሚያዊ ውጤት እንደሚሸጋገር እምነቴ ነው። የፈረንሳይ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ኢንቨስትመንት ለማበረታታት እወዳለሁ። Pirezdaanti Imaanu’el Makrooniin walarguukootti gammadeera. Simannaa Paarisitti nuuf taasifameef nan galateeffadha. Walittidhuheenyi biyyoota lachan gidduu jiru cimaa yoo deemu, gara bu’aa dinagdee olaanaatti akkaContinue reading
የበለጸገች ኢትዮጵያን እውን ማድረግ !! በፓርቲያችን ፕሮግራም ላይ በግልጽ እንደተመለከተው የብልጽግና ፓርቲ ጥቅል ዓላማ ፥’የበለጸገች ኢትዮጵያን እውን ማድረግ’ ነው፡፡ ብልጽግና ስንል ፈርጀ ብዙ ትርጓሜን ያዘለ ነው፡፡ የኢኮኖሚ፣ ፖለቲካ እና ማኅበራዊ ገጽታ አለው። የኢኮኖሚ ብልጽግና የሕዝብ መሠረታዊ ፍላጎቶች በተገቢና በዘላቂነት ለማሟላት የሚያስችል ፈጣን እና ሁለንተናዊ ዕድገትን በማስመዝገብ፣ ዓለም አቀፋዊ ተወዳዳሪነት ያለው ኢኮኖሚ በመገንባት ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥናContinue reading
የመታወቂያ አገልግሎት
ለበርካታ አመታት የጤና እክል ገጥሟቸው አልጋ ላይ ቢወድቁም በቤት ለቤት የመታወቂያ ዕድሳት አገልግሎት በማግኘታቸው ደስተኛ መሆናቸውን ነዋሪዎች ገለፁ። የኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 06 ወሳኝ ኩነት እና የነዋሪዎች አገልግሎት ምዝገባ እና መረጃ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የቤት ለቤት የመታወቂያ እድሳት አገልግሎት በተለያዩ ቀጠናዎች በመዘዋወር በዛሬው ዕለት ሰጥቷል። በዛሬው እለት በወረዳው ቀጠና 5 ነዋሪ የሆኑት አቶ ስዩም በለጠ በህመም ምክንያት መጥተውContinue reading “የመታወቂያ አገልግሎት”