Category Archives: Uncategorized
ብልፅግናን ለማሳካት የጀመርነው ወርቃማ ተግባር ልክ እንደ ንጋት ብርሃን ነው። ገና ሲነጋ የምናየው ወጋገን እንጂ የፀሃይ ብርሃኑን ሙሉ በሙሉ አይደለም። ሙሉ ፀሀይ ሰዓቷን ጠብቃ ስለሆ የምትወጣው። አሁንም የሀገራችንን ብልፅግና ለማሳካት ያየነውን የስኬት ወጋገን፣ በሁሉም ዘርፍ ያየነው የብርሃን ፍንጣቂ የንጋት ወጋገን የመሰለውን ስኬት ሙሉ ብርሃን ለማድረግ የሁሉንም ትጋት የሚጠይቅ ስለሆነ ሁላችንም በተሰማራንበት እንትጋ። መልካም ቀን ይሁንለዎ!@kolfeContinue reading
ዘረኝነትና ፅንፈኝነት ዳግም እንዳይነሱ አድርጎ መቅበር ከዚህ ትውልድ ይጠበቃል።መልካም ቀን ይሁንልዎ!kolfe woreda 6 prosperity party
Baga Ayyaana Injifannoo Adwaa 127fatiin nagaan isin gahe! Sababiiwwan Ayyaana Injifannoo Adwaa olkaafnee akka kabajnu nugodhan hedduun jiraatanis sababiin inni guddaan injifannichi kan hunda keenyaa ta’uusaati. Naannawaa Itoophiyaa kamiyyuu yoo deemne bakki dureewwan injifannoo Adwaarratti hin hirmaanne itti argamu hin jiru. Hundumtuu akka humnaafi dandeettii isaatti dhiigaafi dafqasaa dhangalaaseera; lafeefi foonsaa itti dhabeera; beekumsaafi dandeettiisaaContinue reading
“ሙስና እና ብልሹ አሰራርን ያለምህረት በመታገል የህዝባችንን ዘላቂ ተጠቃሚነት እናረጋግጣለን !!” ድህነትን በማስወገድ ረገድ ላባችንን ጠብ አድርገን ሰርተን ብልፅግናችን ለማረጋገጥ ተስፋ ሰጪ ጉዞ ጀምረናል፤ መዳረሻ ግባችን ሩቅ እንደማይሆን በውስብስብ ሀገራዊ፣ ቀጠናዊ እና ዓለም አቀፋዊ ሁኔታ ላይ ሆነን እያስመዘገብናቸው ያሉ ስኬቶችም ተጨባጭ ማሳያ ናቸው። ብልፅግናን እውን ለማድረግ ቁልፉ 7/24 ሰዓት ላብን ጠብ አድርጎ መስራት ቢሆንም ይህContinue reading
“መላው የኢትዮጵያ ህዝብ በአንድ ልብና መንፈስ ተሳስረን፤ ሁሉንም የምንጠቅም፣ ሁሉንም ምናገለግል፣ ሁሉን የምንወድና ለሁሉም የምንቆም መሆን ይጠበቅብናል።”
“ስንደመር ችግሮቻችንን ለማቃለልና ወደ ከፍታው ለመውጣት የሚያስችለንን ዓቅም እናገኛለን።” ኮልፌ ወረዳ 06 ብልፅግና ፓርቲ
“የጋራ ግብ” የመደመር አንዱ መሠረታዊ ጉዳይ ነው ስንል መደመር ልዩነትን ተሻግሮ ለጋራ ዓላማና ጥቅም መሰለፍን ስለሚመርጥ ነው።በእያንዳንዱ ልዩነት ውስጥ የጋራ ግብን መሠረት አድርጎ መተባበርና ውጤት ማምጣት ይቻላል ብሎ ታሳቢ ያደርጋል። የአድዋ ድል እውን የሆነው በውስጣችን የነበረውን ልዩነት የተሻገረ የጋራ ግብ ስለያዝን ለዚያ ስለተሰለፍን ነው።የጋራ ግብ የጋራ ህልውናንና የጋራ ድልን ያቀዳጃል።ለጋራ ግብ መሰለፍ ጤናማ የሆነና ሚዛኑContinue reading